ሐዋርያት ሥራ 10:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ነገሩን ሁሉ ተረከላቸው፤ ወደ ኢዮጴም ላካቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የሆነውንም ነገር ሁሉ ከነገራቸው በኋላ ወደ ኢዮጴ ላካቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ሁሉንም ነገር ከነገራቸው በኋላ ወደ ኢዮጴ ላካቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ነገሩንም ሁሉ ነግሮ ወደ ኢዮጴ ከተማ ላካቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ነገሩን ሁሉ ተረከላቸው ወደ ኢዮጴም ላካቸው። See the chapter |