3 ዮሐንስ 1:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ስለ ስሙ ብለው፥ ከአሕዛብ ምንም ሳይቀበሉ ወጥተዋልና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ስለ ስሙ የወጡት ከአሕዛብ ምንም ሳይቀበሉ ነውና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እነርሱ ክርስቶስን ለማገልገል ሲወጡ ከአሕዛብ ምንም ርዳታ አልተቀበሉም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከአሕዛብ አንዳች ሳይቀበሉ ስለ ስሙ ወጥተዋልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ከአሕዛብ አንዳች ሳይቀበሉ ስለ ስሙ ወጥተዋልና። See the chapter |