3 ዮሐንስ 1:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሰላም ለአንተ ይሁን። ወዳጆች ሰላም ይሉሃል። ወዳጆችን በየስማቸው ሰላም በልልኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ሰላም ለአንተ ይሁን፤ ወዳጆች ሰላምታ ያቀርቡልሃል፤ ወዳጆችን በየስማቸው ሰላምታ አቅርብልኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ሰላም ለአንተ ይሁን። ወዳጆች ሰላምታ ያቀርቡልሃል። አንተም ለወዳጆቻችን አንድ በአንድ ሰላምታ አቅርብልን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሰላም ለአንተ ይሁን። ወዳጆች ሰላምታ ያቀርቡልሃል። ወዳጆችን በየስማቸው እየጠራህ ሰላምታ አቅርብልኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ሰላም ለአንተ ይሁን። ወዳጆች ሰላምታ ያቀርቡልሃል። ወዳጆችን በየስማቸው እየጠራህ ሰላምታ አቅርብልኝ። See the chapter |