2 ሳሙኤል 24:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ምድሪቱን ሁሉ ሲዞሩ ወደ ኢየሩሳሌም የመጡት ከዘጠኝ ወር ከሃያ ቀን በኋላ ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ምድሪቱን ሁሉ ዞረው ከዘጠኝ ወር ከሃያ ቀን በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በዚህ ዐይነት በመላ ሀገሪቱ ሲዘዋወሩ ቈይተው ዘጠኝ ወር ከኻያ ቀን ከሆናቸው በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በሀገሪቱም ሁሉ ላይ ተመላልሰው ከዘጠኝ ወርና ከሃያ ቀን በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በአገሪቱም ሁሉ ላይ ተመላልሰው ከዘጠኝ ወርና ከሀያ ቀን በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ። See the chapter |