2 ሳሙኤል 23:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 የማዕካታዊው የአሐሰባይ ልጅ ኤሊፌሌጥ፥ የጊሎናዊው የአሒጦፌል ልጅ ኤሊአም፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 የማዕካታዊው የአሐስባይ ልጅ ኤሌፋላት፣ የጊሎናዊው የአኪጦፌል ልጅ ኤሊአም፣ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 የመካኪ ልጅ የአሶብ ልጅ ኤላፍላት፥ የጊሎናዊው የአኪጦፌል ልጅ ኤልያብ፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 የአሮዳዊው የአራር ልጅ አምናን፥ የማዕካታዊው ልጅ የአሐስባይ ልጅ ኤሌፋላት፥ የጊሎናዊው የአኪጦፌል ልጅ ኤልያብ፥ See the chapter |