2 ሳሙኤል 22:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 ባዕዳን ሊለማመጡኝ መጡ፤ እንደ ሰሙኝም በፍጥነት ይታዘዙኛል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም45 የባዕድ አገር ሰዎች ይፈሩኛል፤ እንደ ሰሙኝም ወዲያውኑ ይታዘዙኛል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 ባዕዳን ያጐነብሱልኛል፤ ዝናዬን እንደ ሰሙም ይገዙልኛል See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 የባዕድ ልጆች ዋሹኝ፤ በጆሮ ሰምተው መለሱልኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 የባዕድ ልጆች ደለሉኝ፥ በጆሮ ሰምተው ተገዙልኝ። See the chapter |