2 ሳሙኤል 20:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 እንዲሁም የያኢር ሰው ዒራ የዳዊት ካህን ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 እንዲሁም የኢያዕር ሰው ዒራስ የዳዊት አማካሪ ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 እንዲሁም የያዒር ከተማ ተወላጅ የሆነው ዒራ ከዳዊት ካህናት አንዱ ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የኢያዕር ሰው ኢራስም ለዳዊት ካህን ነበረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የኢያዕር ሰውም ዒራስ ለዳዊት አማካሪ ነበረ። See the chapter |