This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የአሕዛብ ሰዎች ጥቃት ቢሰነዝሩባቸው እንዳይፈሩ ነገር ግን ቀደም ሲል ከእግዚአብሔር የተቀበሉትን እርዳታ እንዲያስታውሱ አሳሰባቸው፤ በኃያሉ አምላክ ድል የሚመጣላቸው መሆኑን እንዲጠባበቁም መከራቸው። See the chapter |