This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ይሁዳ መቃቢስ የወታደሮቹን መቃረብ፥ ልዩ ልዩ የጦር መሣሪያዎቻቸውን ዝግጅትና የዝሆኖቹን አስፈሪነት ተመለከተ። እጆቹን ወደ ሰማይ ዘርግቶ ታምራትን ለሚያደርገው አምላክ ልመና አቀረበ፤ ምክንያቱም ማሸነፍ የሚቻለው በጦር መሣሪያ አለመሆኑንና ድል የሚገኘው በአምላክ ውሳኔና እሱ ድልን ለሚገባቸው ሰዎች ሲሰጥ ብቻ መሆኑን አወቀ። See the chapter |