This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሁሉም እንግዲህ የነገሩን ፍጻሜ በመጠባበቅ ላይ እያሉ ጠላቶች ተሰብስበው ሠራዊታቸውን ለጦርነት በማሰለፍ ላይ ነበሩ፤ ዝሆኖቹን በምቹ ቦታ አድርገዋቸው ነበረ፤ ፈረሶችም በጐን በኩል ነበሩ። See the chapter |