This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ስለዚህ አንተ ንጉሥ ሆይ እያንዳንዱን ነገር ባወቅህ ጊዜ እባክህ ስለ ሀገራችን ስለ ተቸገረው ሕዝባችን ለሁሉም በምታደርገው በተወደደው ደግነትህ አስብ፤ See the chapter |