This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ወደ 151 ዓመተ ዓለም ገደማ ወደ ንጉሥ ዲሜጥሮስ ሄደና የወርቅ አክሊል ከዘንባባ ጋር አቀረበለት፤ ከዚህም በላይ በቤተ መቅደስ እንደተለመደው የወይራ ዝንጣፊ አቀረበለትና በዚያን ቀን ምንም ሳይናገር ዝም ብሎ ዋለ። See the chapter |