This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ይሁዳ መቃቢስም በበኩሉ ከኒቃኖር ጋር ያለው ግንኙነት እየቀዘቀዘ መሄድንና ሲገናኘውም ቁጣ ቁጣ የሚለውም መሆኑን በመገንዘብ ይህ ነገር መልካም አለመሆኑን አሰበ። ስለዚህ ከሰዎቹ ብዙዎቹን ሰበሰበና ይዞ ከኒቃኖር ተሠወረ። See the chapter |