This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ንጉሡ ተቆጣ፤ በዚህ በክፉ ሰው ምክንያት ተቆጥቶ፥ በስምምነቱነ ያልተደሰተ መሆኑን ገልጾ ይሁዳ መቃቢስን አስሮ በቶሎ ወደ አንጾኪያ እንዲልከው ትእዛዙን ለኒቃኖር ጻፈለት። See the chapter |