This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሆኖም ኒቃኖር የይሁዳ ወታደሮች ብርታት ምን መሆኑን፥ ስለ ሀገራቸው ሊዋጉ ያላቸውን ድፍረት ስላወቀ ነገሩ በደም መፋሰስ ይፈታል የሚል ግምት አልነበረውም። See the chapter |