This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 አይሁዳውያን የኒቃኖርን መቃረብና የአረማውያንን አብረው መምጣት በሰሙ ጊዜ በራሳቸው ላይ አመድ ነስንሰው ሕዘቡን ለዘወትር ያኖረና በሚታዩ ተአምራተ ርስቱን ለመርዳት የማያቋርጠውን አምላክ ይለምኑ ጀመር። See the chapter |