2 ነገሥት 9:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ኢዮራምም ድምፁን ከፍ በማድረግ “አካዝያስ ሆይ! ይህ እኮ ክሕደት ነው!” እያለ ሠረገላውን መልሶ ሸሸ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ኢዮራምም ሠረገላውን አዙሮ በመሸሽ፣ “አካዝያስ ሆይ፤ ይህ ክዳት ነው!” አለ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ኢዮራምም ድምፁን ከፍ በማድረግ “አካዝያስ ሆይ! ይህ እኮ ክሕደት ነው!” እያለ ሠረገላውን መልሶ ሸሸ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ኢዮራምም መልሶ ነዳና ሸሸ፤ አካዝያስንም፥ “አካዝያስ ሆይ፥ ዐመፅ ነው” አለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ኢዮራምም መልሶ ነዳና ሸሸ፤ አካዝያስንም “አካዝያስ ሆይ! ዓመፅ ነው፤” አለው። See the chapter |