2 ነገሥት 4:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ኤልሳዕም በደረሰ ጊዜ ብቻውን ወደ ክፍሉ ገብቶ፥ ልጁ ሞቶ በአልጋው ላይ መጋደሙን አየ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ኤልሳዕ ወደ ቤት ሲገባም ልጁ ሞቶ በዐልጋው ላይ ተጋድሞ ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ኤልሳዕም በደረሰ ጊዜ ብቻውን ወደ ክፍሉ ገብቶ፥ ልጁ ሞቶ በአልጋው ላይ መጋደሙን አየ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ኤልሳዕም ወደ ቤት በገባ ጊዜ እነሆ፥ ሕፃኑ ሞቶ በአልጋው ላይ ተጋድሞ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ኤልሳዕም ወደ ቤት በገባ ጊዜ እነሆ፥ ሕፃኑ ሞቶ በአልጋ ላይ ተጋድሞ ነበር። See the chapter |