2 ነገሥት 4:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እርሱንም አውጥታ ለኤልሳዕ በተሠራው ክፍል በማስገባት በአልጋው ላይ አስተኛችው፤ በሩንም ዘግታበት ተመልሳ ሄደች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ወደ ላይ ወጥታም በእግዚአብሔር ሰው ዐልጋ ላይ አስተኛችው፤ በሩንም ዘግታበት ወጣች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 እርሱንም አውጥታ ለኤልሳዕ በተሠራው ክፍል በማስገባት በአልጋው ላይ አስተኛችው፤ በሩንም ዘግታበት ተመልሳ ሄደች። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 አውጥታም በእግዚአብሔር ሰው አልጋ ላይ አጋደመችው፤ በሩንም ዘግታበት ወጣች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ወጥታም በእግዚአብሔር ሰው አልጋ ላይ አጋደመችው፤ በሩንም ዘግታበት ወጣች። See the chapter |