2 ነገሥት 3:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በማግስቱም ጠዋት መሥዋዕት የሚቀርብበት ሰዓት ሲደርስ ከኤዶም በኩል የውሃ ምንጭ ፈልቆ ምድሩን ሸፈነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 በማግስቱም መሥዋዕት በሚቀርብበት ጊዜ፣ እነሆ፤ ከኤዶም በኩል ውሃ እየጐረፈ መጣ፤ ምድሪቱም ውሃ በውሃ ሆነች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 በማግስቱም ጠዋት መሥዋዕት የሚቀርብበት ሰዓት ሲደርስ ከኤዶም በኩል የውሃ ምንጭ ፈልቆ ምድሩን ሸፈነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በነጋውም መሥዋዕት በሚቀርብበት ጊዜ፥ እነሆ፥ ውኃ በኤዶምያስ መንገድ መጣ፤ ምድሪቱም ውኃ ሞላች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 በነጋውም የቍርባን ጊዜ ሲደርስ፥ እነሆ፥ ውሃ በኤዶምያስ መንገድ መጣ፤ ምድሪቱም ውሃ ሞላች። See the chapter |