2 ነገሥት 24:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ኢዮአቄም ባደረገው ዓይነት ሴዴቅያስ ክፉ አደረገ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ኢዮአቄም እንዳደረገው ሁሉ፣ እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነገር አደረገ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ኢዮአቄም ባደረገው ዐይነት ሴዴቅያስ ክፉ አደረገ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ኢዮአቄምም እንዳደረገው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ኢዮአቄምም እንዳደረገ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። See the chapter |