2 ነገሥት 19:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 እርሱ ወደዚህች ከተማ ሳይገባ በመጣበት መንገድ ተመልሶ ይሄዳል፤ ይህን የተናገርኩ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 በመጣበት መንገድ ይመለሳል፤ ወደዚህች ከተማም አይገባም’ ይላል እግዚአብሔር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 እርሱ ወደዚህች ከተማ ሳይገባ በመጣበት መንገድ ተመልሶ ይሄዳል፤ ይህን የተናገርኩ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 በመጣበት መንገድ በዚያ ይመለሳል እንጂ፥ ወደዚህችም ከተማ አይገባም፥ ይላል እግዚአብሔር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 በመጣበት መንገድ በዚያው ይመለሳል፤ ወደዚህችም ከተማ አይመጣም” ይላል እግዚአብሔር። See the chapter |