2 ነገሥት 18:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በሕዝቅያስ አትታለሉ! እርሱ ሊያድናችሁ ከቶ አይችልም! See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ንጉሡ እንዲህ ይላል፤ ከእጄ ሊያድናችሁ አይችልምና ሕዝቅያስ አያታልላችሁ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 በሕዝቅያስ አትታለሉ! እርሱ ሊያድናችሁ ከቶ አይችልም! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ንጉሥ እንዲህ ይላል፦ ከእጄ ያድናችሁ ዘንድ አይችልምና ሕዝቅያስ አያታልላችሁ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ‘ከእጄ ያድናችሁ ዘንድ አይችልምና ሕዝቅያስ አያታልላችሁ፤ See the chapter |