2 ቆሮንቶስ 9:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 በቃላት ሊገለጥ ስለማይቻል ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በሰው ቃል ሊነገር ስለማይቻለው ስጦታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ስለማትመረመርና ባላሰቡአት ጊዜ ስለምትመጣው ጸጋው እግዚአብሔር ይመስገን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። See the chapter |