2 ቆሮንቶስ 7:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በነገር ሁሉ ተማምኜባችኋለሁና ደስ ይለኛል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እኔም በማናቸውም ነገር ልተማመንባችሁ በመቻሌ ደስ ብሎኛል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እኔም በሁሉ መንገድ በእናንተ ለመተማመን በመቻሌ ይበልጥ ደስ ብሎኛል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እኔም በሁሉ ነገር እተማመናችኋለሁና ደስ ይለኛል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በነገር ሁሉ ተማምኜባችኋለሁና ደስ ይለኛል። See the chapter |