2 ቆሮንቶስ 6:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እኛ ፍቅራችንን አልቆጠብንባችሁም፥ እናንተ ግን ቆጥባችሁብናል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 በእኛ አልተገደባችሁም፤ ነገር ግን በውስጣችሁ ተገድባችኋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እናንተ ፍቅራችሁን ነፈጋችሁን እንጂ እኛስ አልነፈግናችሁም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከእናንተ የደረሰ ኀዘን በእኛ የለም፤ ከእኛም በእናንተ ላይ የደረሰ ኀዘን የለም፤ ነገር ግን በልባችሁ አዝናችኋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 በእኛ አልጠበባችሁም በሆዳችሁ ግን ጠቦባችኋል፤ See the chapter |