2 ቆሮንቶስ 3:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የመንፈስ አገልግሎት እንዴት ልቆ የከበረ አይሆንም? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ታዲያ፣ የመንፈስ አገልግሎት እንዴት ከዚያ የላቀ ክብር አይኖረውም? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ታዲያ፥ በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት የሚገኘው አገልግሎት የበለጠ ክብር አይኖረውምን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለመንፈስ ቅዱስ መልእክትማ ምንኛ እጅግ ክብር ሊደረግ ይገባ ይሆን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 የመንፈስ አገልግሎት እንዴት ይልቅ በክብር አይሆንም? See the chapter |