2 ቆሮንቶስ 13:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አንችልም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ማድረግ አንችልምና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እኛ ስለ እውነት እንሠራለን እንጂ የእውነት ተቃራኒ የሆነ ምንም ነገር አንሠራም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለዕውነት ጸንተን እንኖራለን እንጂ፤ ከዕውነት መውጣት አንችልምና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አንችልምና። See the chapter |