2 ቆሮንቶስ 13:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ። ቅዱሳን ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 በተቀደሰ መሳሳም እየተሳሳማችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በተቀደሰ ሰላምታ እርስ በርሳችሁ ሰላም ተባባሉ፤ ቅዱሳን ሁሉ እንዴት ናችሁ? ይሏችኋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ። See the chapter |