2 ቆሮንቶስ 10:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በመልእክቶቼ የማስፈራራችሁ እንዳይመስላችሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በመልእክቶቼ የማስፈራራችሁ አይምሰላችሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 በመልእክቴ የማስፈራራችሁ አይምሰላችሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ነገር ግን በመልእክቶች የማስፈራራችሁ እንዳይመስላችሁ፥ ይህን ትምክሕቴን እተወዋለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 በመልእክቶቼ የማስደነግጣችሁ አይምሰላችሁ። See the chapter |