2 ዜና መዋዕል 8:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እንዲህም ሆነ፤ ሰሎሞን የጌታን ቤትና የራሱን ቤት የሠራበት ሀያ ዓመት በተፈጸመ ጊዜ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሰሎሞን የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስና የራሱን ቤተ መንግሥት ሠርቶ በፈጸመበት በሃያኛው ዓመት መጨረሻ፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ሰሎሞን ቤተ መቅደሱንና ቤተ መንግሥቱን ለመሥራት ኻያ ዓመት ፈጀበት፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እንዲህም ሆነ፤ ሰሎሞን የእግዚአብሔርን ቤትና የራሱን ቤት የሠራበት ሃያ ዓመት በተፈጸመ ጊዜ፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 እንዲህም ሆነ፤ ሰሎሞን የእግዚአብሔርን ቤትና የራሱን ቤት የሠራበት ሃያ ዓመት በተፈጸመ ጊዜ፥ See the chapter |