2 ዜና መዋዕል 4:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ሁለቱን ዓምዶች፥ ጽዋዎቹንም፥ በዓምዶቹም ላይ የነበሩትን ሁለት ጉልላቶች፥ በዓምዶቹም ላይ የነበሩትን የጉልላቶች ሁለቱን ጽዋዎች የሚሸፍኑትን ሁለቱን መርበቦች ሠራ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ሁለቱን አዕማድ፣ በአዕማዱ ጫፎች ላይ ያሉትን ሁለት ባለሳሕን ጕልላቶችን፤ በአዕማዱ ላይ ያሉትን ባለሳሕን ቅርጽ ሁለት ጕልላቶችን ያስጌጡትን ሁለት መረቦች፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሁለት ዐምዶችንና በሁለቱ ዐምዶች ላይ ጕልላቶችን፥ በዐምዶቹም ራሶች ላይ ያሉትን ጕልላቶች የሚሸፍኑ ሁለት መርበቦችን ሠራ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ሁለቱን አዕማድ፥ ጽዋዎቹንም፥ በፃምዶቹምም ላይ የነበሩትን ሁለት ጕልላቶች፥ በዓምዶቹም ላይ የነበሩትን የጕልላቶች ሁለቱን ጽዋዎች የሚሸፍኑትን ሁለቱን መርበቦች ሠራ። See the chapter |