2 ዜና መዋዕል 3:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ቤቱንም በዕንቁ አስጌጠው፤ ወርቁም የፈርዋይም ወርቅ ነበረ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ቤተ መቅደሱን በከበረ ድንጋይ አስጌጠው፤ የተጠቀመበትም ወርቅ የፈርዋይም ወርቅ ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ንጉሥ ሰሎሞን ቤተ መቅደሱን እጅግ ውብ በሆነ የከበረ ድንጋይና ከፋርዋይም አገር በመጣ ወርቅ አስጊጦት ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ቤቱንም በከበረና በተመረጠ ዕንቍ፥ በወርቅም አስጌጠው፤ ወርቁም የፋሩሔም ወርቅ ነበረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ቤቱንም በዕንቍ አስጌጠው፤ ወርቁም የፈርዋይም ወርቅ ነበረ። See the chapter |