2 ዜና መዋዕል 25:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አሜስያስም በረታ፥ ሕዝቡንም አውጥቶ ወደ ጨው ሸለቆ ሄደ፥ ከሴይርም ልጆች ዐሥር ሺህ ገደለ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 አሜስያስም ኀይሉን በሚገባ አደራጅቶ ሰራዊቱን ወደ ጨው ሸለቆ መራ፤ በዚያም ዐሥር ሺሕ የሴይር ወታደሮችን ገደለ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከዚህ በኋላ አሜስያስ በወኔ ተነሣሥቶ ወታደሮቹን በመምራት ወደ ጨው ሸለቆ ሄደ፤ በዚያም ወታደሮቹ በኤዶም ሠራዊት ላይ አደጋ ጥለው ዐሥር ሺህ ወታደሮችን ገደሉ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አሜስያስም በረታ፤ ሕዝቡንም ሰብስቦ ወደ ጨው ሸለቆ ሄደ፤ ከሴይርም ልጆች ዐሥር ሺህ ገደለ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 አሜስያስም በረታ፤ ሕዝቡንም አውጥቶ ወደ ጨው ሸለቆ ሄደ፤ ከሴይርም ልጆች አሥር ሺህ ገደለ። See the chapter |