2 ዜና መዋዕል 21:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በእርሱም ዘመን ኤዶምያስ በይሁዳ ላይ ዓመፀ፥ ለራሱም ንጉሥ አነገሠ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 በይሆራም ዘመነ መንግሥት ኤዶም በይሁዳ ላይ ዐምፆ፣ የራሱን ንጉሥ አነገሠ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በኢዮራም ዘመነ መንግሥት ኤዶም በይሁዳ ላይ ዐምፆ የራሱን ነጻ መንግሥት አቋቋመ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በእነዚያም ዘመናት የኤዶምያስ ሰዎች በይሁዳ ላይ ዐመፁ፤ ለራሳቸውም ንጉሥ አነገሡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በእርሱም ዘመን ኤዶምያስ በይሁዳ ላይ ዐመጸ፤ ለራሱም ንጉሥ አነገሠ። See the chapter |