2 ዜና መዋዕል 18:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 የእስራኤልም ንጉሥ ኢዮሣፍጥን፦ “ስለ እኔ ክፉ እንጂ መልካም ትንቢት አይናገርም አላልሁህምን?” አለው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 የእስራኤልም ንጉሥ ኢዮሣፍጥን፣ “ስለ እኔ ክፉ ብቻ እንጂ፣ መልካም ትንቢት አይናገርም አላልሁህምን?” አለው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 አክዓብም ኢዮሣፍጥን “እርሱ ዘወትር ስለ እኔ ክፉ እንጂ መልካም የትንቢት ቃል አይናገርም ብዬህ አልነበረምን?” አለው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የእስራኤልም ንጉሥ ኢዮሣፍጥን፥ “ክፉ እንጂ መልካም ትንቢት አይናገርልኝም አላልሁህምን?” አለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 የእስራኤልም ንጉሥ ኢዮሳፍጥን “ክፉ እንጂ መልካም ትንቢት አይናገርልኝም አላልሁህምን?” አለው። See the chapter |