2 ዜና መዋዕል 17:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከእርሱም በኋላ ዩዛባት፥ ከእርሱም ጋር ለጦርነት የተዘጋጁ መቶ ሰማኒያ ሺህ ሰዎች ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ቀጥሎም ዮዛባት ለጦርነት ዝግጁ ከሆኑ ከአንድ መቶ ሰማንያ ሺሕ ሰዎች ጋራ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ከእርሱ ቀጥሎ በማዕርግ ሁለተኛ የሆነው የሆዛባድ ተብሎ የሚጠራ የጦር አዛዥ ነበር፤ በእርሱም ሥር ለጦርነት ዝግጁ የሆኑ አንድ መቶ ሰማኒያ ሺህ ወታደሮች ነበሩ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ከእርሱም በኋላ ዮዛባድ፥ ከእርሱም ጋር ለሰልፍ የተዘጋጁ መቶ ሰማንያ ሺህ ሰዎች ነበሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ከእርሱም በኋላ ዩዛባት፥ ከእርሱም ጋር ለሰልፍ የተዘጋጁ መቶ ሰማኒያ ሺህ ሰዎች ነበሩ። See the chapter |