2 ዜና መዋዕል 11:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “ለይሁዳ ንጉሥ ለሰሎሞን ልጅ ለሮብዓም፥ በይሁዳና በብንያምም ላሉት ለእስራኤል ሁሉ እንዲህ ብለህ ተናገር፦ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 “ለይሁዳ ንጉሥ ለሰሎሞን ልጅ ለሮብዓም፤ ለመላው እስራኤል፣ ለይሁዳና ለብንያም ለቀረውም ሕዝብ ሁሉ እንዲህ በል፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ለሮብዓም፥ እንዲሁም ለመላው የይሁዳና የብንያም ነገዶች See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 “ለይሁዳ ንጉሥ ለሰሎሞን ልጅ ለሮብዓም፥ በይሁዳና በብንያምም ላሉት ለእስራኤል ሁሉ፦ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 “ለይሁዳ ንጉሥ ለሰሎሞን ልጅ ለሮብዓም፥ በይሁዳና በብንያምም ላሉት ለእስራኤል ሁሉ See the chapter |