2 ዜና መዋዕል 11:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ጾርዓን፥ ኤሎንን፥ ኬብሮንን ሠራ፤ እነዚህም የተመሸጉ ከተሞች በይሁዳና በብንያም የሚገኙ ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ጾርዓ፣ ኤሎን፣ ኬብሮን ናቸው። በይሁዳና በብንያም ውስጥ የተመሸጉት ከተሞች እነዚህ ነበሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ጾርዓ፥ አያሎንና ኬብሮን ተብለው የሚጠሩት ናቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ሶርዓን፥ ኤሎንን፥ ኬብሮንን ሠራ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ጾርዓን፥ ኤሎንን፥ ኬብሮንን ሠራ። See the chapter |