2 ዜና መዋዕል 10:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እስራኤልም እስከ ዛሬ ድረስ ከዳዊት ቤት ላይ ዓመፀ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ስለዚህ እስራኤል እስከ ዛሬ ድረስ በዳዊት ቤት ላይ እንዳመፀ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ከዚያን ጊዜም ጀምሮ ሰሜናዊው ክፍል እስራኤል በሚል ስም በዳዊት ሥርወ መንግሥት ላይ ዐመፀ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እስራኤልም እስከ ዛሬ ድረስ ከዳዊት ቤት ሸፈተ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 እስራኤልም እስከ ዛሬ ድረስ ከዳዊት ቤት ሸፈተ። See the chapter |