1 ጢሞቴዎስ 5:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ለዚህ ዓለም ደስታ የምትኖር መበለት ግን በሕይወትዋ ሳለች እንኳ የሞተች ናት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ምድራዊ ደስታን የምትሻዋ መበለት ግን በሕይወት ብትኖርም የሞተች ናት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የዚህን ዓለም ደስታ ብቻ የምትወድ መበለት ግን በቁሟ የሞተች ናት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ቅምጥሊቱ ግን በሕይወትዋ ሳለች የሞተች ናት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ቅምጥሊቱ ግን በሕይወትዋ ሳለች የሞተች ናት። See the chapter |