1 ተሰሎንቄ 4:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ይህን ስታደርጉ ግን እግዚአብሔርን እንደማያውቁ አሕዛብ በፍትወት ምኞት መሆን የለበትም፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ይህም እግዚአብሔርን እንደማያውቁ አሕዛብ በፍትወተ ሥጋ ምኞት አይሁን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እግዚአብሔርን እንደማያውቁ አሕዛብ የፍትወት ምኞት አይኑረው። See the chapter |