1 ሳሙኤል 30:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ይህንም፥ በቤትኤል፥ በደቡብ ራሞትና በያቲር ለነበሩ ላከላቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ይህንም፣ በቤቴል፣ በደቡብ ራሞትና በየቲር ለነበሩ፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ከዚያም ምርኮ በቤትኤል ለሚገኙ፥ በይሁዳ ደቡብ በራማ ለሚገኙ፥ እንዲሁም በያቲር ከተሞች ለሚገኙ ወገኖች ሁሉ ላከላቸው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በቤትሶር ለነበሩ፥ በራማ አዜብም ለነበሩ፥ በጌትም ለነበሩ፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 በቤቴል ለነበሩ፥ በራሞት በደቡብ ለነበሩ፥ See the chapter |