1 ሳሙኤል 30:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ዳዊት አማሌቃውያን የወሰዱትን ሁሉ አስጣለ፥ ሁለቱንም ሚስቶቹን አስመለሰ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ዳዊት አማሌቃውያን የወሰዱትን ሁሉ አስጣለ፣ ሁለቱንም ሚስቶቹን አስመለሰ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ዳዊትም ዐማሌቃውያን የወሰዱበትን ማንኛውንም ሰውና ንብረት፥ እንዲሁም ሁለቱን ሚስቶቹን ጭምር አዳነ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዳዊትም አማሌቃውያን የወሰዱትን ሁሉ አስጣላቸው፤ ሁለቱንም ሚስቶቹን አዳነ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ዳዊትም አማሌቃውያን የወሰዱትን ሁሉ አስጣላቸው፥ ሁለቱንም ሚስቶቹን አዳነ። See the chapter |