1 ሳሙኤል 19:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ለሳኦልም፥ “እነሆ፤ ዳዊት ራማ በምትገኘው በናዮት ተቀምጧል” ብለው ነገሩት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ለሳኦልም፣ “እነሆ፤ ዳዊት በአርማቴም በምትገኘው በነዋት ተቀምጧል” ብለው ነገሩት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ዳዊት በራማ በምትገኘው በናዮት መኖሩን ሳኦል ሰማ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ለሳኦልም፥ “ዳዊት እነሆ፥ በአውቴዘራማ ተቀምጦአል” ብለው ነገሩት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ሳኦልም፦ ዳዊት፥ እነሆ፥ በአርማቴም አገር በነዋትዘራማ ተቀምጦአል የሚል ወሬ ሰማ። See the chapter |