1 ሳሙኤል 18:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የሳኦል ባለሟሎችም ዳዊት ያላቸውን ነገሩት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 የሳኦል ባለሟሎችም ዳዊት ያላቸውን በነገሩት ጊዜ፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ባለሟሎቹም ከዳዊት ያገኙትን መልስ ለሳኦል ነገሩት፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የሳኦልም ብላቴኖች፦ ዳዊት እንዲህ ብሎ ተናገረ ብለው ነገሩት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 የሳኦልም ባሪያዎች፦ ዳዊት እንዲህ ብሎ ተናገረ ብለው ነገሩት። See the chapter |