Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




1 ሳሙኤል 17:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 እነርሱም፥ “ለሚገድለው ሰው የሚደረግለትማ ይህ ነው” ሲሉ አስቀድመው ያሉትን ደግመው ነገሩት።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 እነርሱም፣ “ለሚገድለው ሰው የሚደረግለትማ ይህ ነው” ሲሉ አስቀድመው ያሉትን ደግመው ነገሩት።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 እነርሱም ጎልያድን ለሚገድል ሰው ምን እንደሚደረግለት ነገሩት።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 ሕዝ​ቡም፥ “ለሚ​ገ​ድ​ለው ሰው እን​ዲህ ይደ​ረ​ግ​ለ​ታል” ብለው እንደ ቀድ​ሞው መለ​ሱ​ለት።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 ሕዝቡም፦ ለሚገድለው ሰው እንዲህ ይደረግለታል ብለው እንደ ቀድሞው መለሱለት።

See the chapter Copy




1 ሳሙኤል 17:27
2 Cross References  

እስራኤላውያንም እርስ በርሳቸው “ይህ ሰው በየቀኑ እየመጣ እስራኤልን እንደሚገዳደር ታያላችሁ? ይህን ሰው ለሚገድል፥ ንጉሡ ብዙ ሀብት ይሰጠዋል፤ ሴት ልጁን ይድርለታል፥ የአባቱንም ቤት በእስራኤል ዘንድ ከግብር ነጻ ያደርገዋል” ይባባሉ ነበር።


ከዚያም ወደ ሌላ ሰው ዘወር ብሎ፥ ያንኑ ጥያቄ ጠየቀ፤ ሰዎቹም እንደ ቀድሞው መለሱለት፤


Follow us:

Advertisements


Advertisements