1 ሳሙኤል 15:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የጌታ ቃል እንዲህ ሲል ወደ ሳሙኤል መጣ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ከዚህ በኋላ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ ሳሙኤል መጣ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 እግዚአብሔር ሳሙኤልን እንዲህ አለው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ሳሙኤል መጣ፤ እንዲህም አለው፦ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የእግዚአብሔርም ቃል፦ ሳኦል እኔን ከመከተል ተመልሶአልና፥ See the chapter |