1 ጴጥሮስ 3:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ለመልካም ነገር ቀናኢ ብትሆኑ የሚጐዳችሁ ማን ነው? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 መልካም ነገር ለማድረግ ብትቀኑ የሚጐዳችሁ ማን ነው? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 መልካም ነገር ለማድረግ ብትተጉ ጒዳት የሚያደርስባችሁ ማን ነው? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው? See the chapter |