|  This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes.  View full explanation  1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:56 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)56 ቤታቸውን የሚሠሩትን ወይም ለማግባት የታጩትን በቅርብ ወይን የተከሉትን ወይም ፍርሃት ያደረባቸውን በሕጉ መሠረት ወደ ቤታቸው እንዲሄዱ ነገራቸው።See the chapter |